⚡️ℹ️#
UPDATE#: AAA has learned that on April 4th, 2025 Oromo Prosperity Party regime soldiers executed three civilians in Ambo-Mesk Kebele of North Mecha Woreda.
📌North Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#
መረጃ#: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በቀን 26 መጋቢት 2017፣ በሰሜን ሜጫ ወረዳ አምቦ መስክ ቀበሌ፣ (ሰሜን ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ወታደሮች 3 ንጹሀንን መግደላቸውን መረዳት ችሏል።